Back
Trade License Amendment Requirements
ለንግድ ፈቃድ ማሻሻያ መሟላት የሚገባቸው
- ዕድሜው 18 አመት እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጫ
- የአመልካቹን ማንነት የሚገልጽ የፓስፖርት/የዜግነት መታወቂያ ፎቶ ኮፒ፣
- በወኪል/በሞግዚት የፈረመ ከሆነ የውክልና/የሞግዚትነት ሥልጣን ማረጋገጫ ፎቶኮፒ፣
- የግብር ክሊራንስ
- ስለካፒታል ማሻሻያ የባንክ ማስረጃ
- ኩባንያ ከሆነ በውልና ማስረጃ የጸደቀ የአባላት ስምምነት ቃለ ጉባኤ
- የአድራሻ ለውጥ ከሆነ ሥራዉ የሚከናወንበት ቦታ የራስ ከሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም በኪራይ ከሆነ ሕጋዊ የኪራይ ውል
- አዲስ አባል መቀበል ከሆነ
- የዜግነት መታወቂያ
- በህይወት የሌለ አባል ከሆነ የሞት ማረጋገጫ ሰነ
Services
-
Trade Licensing - for Business Associations
-
Trade License Renewal Requirements
-
Trade License Amendment Requirements
-
Trade name registration
-
Commercial Registration
-
ለምትክ ንግድ ፈቃድ መሟላት የሚገባቸው
— 6 Items per Page