Back
ለምትክ ንግድ ፈቃድ መሟላት የሚገባቸው
ለምትክ ንግድ ፈቃድ መሟላት የሚገባቸው
- ዕድሜው 18 አመት እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጫ
- የአመልካቹን ማንነት የሚገልጽ የፓስፖርት/የዜግነት መታወቂያ ፎቶ ኮፒ፣
- በወኪል/በሞግዚት የፈረመ ከሆነ የውክልና/የሞግዚትነት ሥልጣን ማረጋገጫ ፎቶኮፒ፣
- የአመልካቹ/የሥራ አስኪያጁ/የሞግዚቱ 6 ወር ያልሞላው 2 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የግብር ክሊራንስ
- የተበላሸ ከሆነ የተበላሸው ፈቃድ ሰርተፊኬት
- ሌሎች ማስረጃዎች
Services
-
Trade Licensing - for Business Associations
-
Trade License Renewal Requirements
-
Trade License Amendment Requirements
-
Trade name registration
-
Commercial Registration
-
ለምትክ ንግድ ፈቃድ መሟላት የሚገባቸው
— 6 Items per Page