Trade Promotion Sector
- ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት መዘርጋት
- የግብርና ምርቶችን ጥራት ቁጥጥርና ለግብይት ሂደቱ ምቹ ሁኔታ መፍጠር የመጀመሪያ ደረጃ የግብይት ማዕከላት ማቋቋምና ማጠናከር
- የግብይት መሠረተ ልማቶችን ማሟላት የግብርና ግብይት መረጃ ስርዓትን በመዘርጋት መረጃ በወቅቱ ለተጠቃሚዎች ማድረስና በግብርና ግብይት መስክ ተሳታፊ የሆኑ አካላትን አቅም መገንባት፣
- ለወጪ ምርቶች የተቫሉ የገበያ መዳረሻዎችንና ተፎካካሪ የሆኑ አገራትን ሁኔታ ለመለየት የሚያስችሉ ጥናቶችን ማካሄድና አዳዲስ ገበያዎችን ማፈላለግ በነባሮችም ያለንን ድርሻ ማሳደግ፡፡
- በተለያዩ የንግድ ትርኢቶችና ኤክስፖዎች መሳተፍ፣የወጪ ንግድ ለማትን ለመደገፍና ለማስፋፋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት የአቅም ግንባታ የቴክኖሎጂ፣የፋይናንስ፣ የሎጀስቲክ ወቅታዊ መረጃን ለላኪዎች በማቅረብ በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ መስቻል፡፡
- ግልፅነትን ተደራሽነትንና ውድድርን መሠረት ያደረገ ሸማቹን፣ የንግዱን ማህበረሰብና አመራቹን ያረካ የተረጋጋ ገበያና ፍትሐዊ የንግድ ሥርዓት እንዲኖር ማድረግ፣
- ሀገሪቱን ከአለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ተጠቃሚና ተዋናይ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ገበያችንን ማሳደግ
- የሚኒስትር መስሪያቤቱን ተልዕኮ ለማሳካት በሚያስችል ደረጃ የማስፈፀም አቅምን ማጎልበት
State Minister
ሚኒስትር ዴኤታ